Green Legacy

That’s the way I do things when I want to celebrate, I always plant a tree.
Wangari Maathai.

እንዲያነው: እንግዲህ ..! የደስታዬ ፡ ማጃበያ፡ የማደርገው: የዛፍ ፡ ችግኞችን: መትከል ፡ነው:: ዋንጋሪ፡ማታይ የኢትዮጵያ፡ዱር፡ እንስሳትና ፡ተፈጥሮ፡ ታሪክ: ማህበር፡ ሐምሌ: 9, 2012: አዲስ፡አበባ፡ውስጥ፡በሚገኘው፡ በተለምዶ :ቤተል-ኪዳነምሕረት፡ በመባል፡ በሚታወቀው : ሥፍራ : የዘንድሮውን፡ “አረንጓዴ : አሻራ“ ፡ በዚህ፡ መልኩ፡ ከተባባሪዎቹና :መሰል : ድርጅቶች ጋር፡ አሳርፏል።
የኢትዮጵያ፡ዱር፡ እንስሳትና ፡ተፈጥሮ፡ ታሪክ ፡ማህበር፡ ከዚህ፡ቀደም፡ ከ3.5 ሚሊዮን፡ የሚበልጡ፡ የተለያዩ፡ አገር፡ በቀል፡ እና፡የውጪ ዕፅዋት፡ዝሪያ፡ችግኞችን፡ በማፍላትና፡ በማሠራጨት፡ በትምህርት፡ ቤቶች፣ በተለያዩ፡ የመንግሥት፡ መ/ቤቶች ፣ በቤተ ክርስቲያናትና ገዳማት ፡ቅጥር ፡ግቢ ፡ውስጥ ፡እና፡ በተራቆቱ፡ መሬቶች፡ እንዲተከሉ፡ አድርጓል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *